ምግብን የማጨረር ቴክኖሎጅ /FOOD IRRADIATION/ ምግብን የማጨረር ቴክኖሎጅ /FOOD IRRADIATION/

ምግብን የማጨረር ቴክኖሎጅ /FOOD IRRADIATION/

በጨረራ በመጠቀም ምግብን የማጨረር ቴክኖሎጅ በጨረራ በመታገዝ የሚከናወን ሲሆን አላማው ጎጅ ባክቴሪያዎችን፣ ነፍሳትንና ፓራሳይቶችን ወይም ምግብ ወለድ በሽታዎችን በማስወገድ የምግብን ደህንነት መጠበቅ ነው፡፡ ይህ ሂደት ምግብን ለጋማ ሬይ፣ ኤክስሬይና አክስሌሬትድ ኤሌክትሮንስ በማጋለጥ የማጨረር ሂደት ሲሆን በዚህ ቴክኖሎጅ የጨረረ ምግብ ሳይንሳዊ ይዘቱን ስለማይለወጥ የወትሮ ጠቀሜታው እንደተጠበቀ ይገኛል፡፡

Read More

የጨረራ ጠቀሜታዎች የጨረራ ጠቀሜታዎች

ጨረራ በአይን የማይታይ በሞገድ ወይም በልዩ ልዩ ቅንጣጢቶች መልክ ከቦታ ቦታ የሚጓዝ ሃይል ነው፡፡ ጨረራ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ መንገድ ልናገኘው እንችላለን፡፡ በዛሬው ጽሁፍ የሰው ሰራሽ ጨረራን ጠቀሜታን ለማስተዋወቅ እንሞክራለን፡፡ ጨረራ በአለማችን ላይ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ቴክኖሎጅ ከመሆኑ የተነሳ የአገራት የታላቅነት ሚስጢር እስከመሆን ደርሷል፡፡ ለዚህም የአሜሪካ ፣ ሩሲያ ፣ ቻይና ፣ ሰሜን ኮሪያን ነባራዊ ሁነታ ማየት እንችላለን፡፡ ሀገራቱ የሚፈሩትና የሚከበሩበት ዋነኛው ሚስጢር የኑክሌር ሃይል አቅማቸው ከፍተኛ በመሆኑ ነው፡፡

Read More

የጨረራ ክስተቶችና አደጋዎች(Radiological incidents & Accident) የጨረራ ክስተቶችና አደጋዎች(Radiological incidents & Accident)

የጨረራ ክስተቶችና አደጋዎች(Radiological incidents & Accident)

የጨረራ አደጋ ወይንም ራዴሽን አክሲደንት ስንል ባልተጠበቀ ሁኔታ ለአይዮን ፈጣሪ የጨረራ አመንጪ ቁሶች መጋለጥ ነው፡፡ ይህ አደጋ በተጨባጭ ወይንም ተጨባጭ ባልሆነ መልኩ ሊከሠት ይችላል፡፡ የራዲዮሎጂካል አደጋዎች የሚከሠቱት የትና እንዴት ነው? የራዲዮሎጂካል አደጋዎች የሚፈጠሩት የጨረር ቁስ ባለበት ቦታ ሲሆን የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡

Read More

Regional Training hosted Regional Training hosted

Regional training that aimed to enhance the competence required for regulatory bodies was held form April 20-24,2015 here in Addis Ababa at Jupiter International Hotel .The training entitled 'Regional Training Course on organization Staffing and Competency of the Regulatory body' was organized by the Ethiopian Radiation Protection Authority in cooptation with the International Atomic Energy Agency (IAEA).

Read More

Play to see ERPA video Play to see ERPA video

Workshop on Radiation Safety and Security conducted Workshop on Radiation Safety and Security conducted

A workshop organized by the National Nuclear Security Administration of U.S in cooperation with the Ethiopian Radiation Protection Authority was conducted at Hilton Hotel, Addis Ababa, from August 3 to 4, 2015. The workshop focused on the development of regulations that is a vital tool for the security of radioactive sources and nuclear facilities. Specific topics such as IAEA Code of conduct which basically provides guidance for developing policies laws and regulations to uphold the safety and security of radioactive sources, categorization of radioactive sources that helps maintain a high level of safety and security, IAEA Nuclear Security Series that serves as a guidance for establishing regulating requirements, regulatory development process that introduces a systematic process which helps make development of new security regulations more effective and efficient and principles that highlight effective regulation drafting were critically addressed in the workshop.

Read More

Menu Menu

Your feedback Your feedback

Suggestions

Your input is valuable to us. Please send us your suggestions.

This field is mandatory.
This field is mandatory.

የባለስልጣኑን የቁጥጥር መስፈርቶች የባለስልጣኑን የቁጥጥር መስፈርቶች

የባለስልጣኑን የቁጥጥር መስፈርቶች

ተቋማት/ድርጅቶች አዲስ የራጅ አገልግሎት ለመስጠት የሚከተሉትን የባለስልጣኑን የቁጥጥር መስፈርቶች ሊያሟሉ ይገባል፡፡

Read More