Web Content Display Web Content Display

የባለሥልጣኑ የጋር ትብብር ስምምነቶች የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለሥልጣን በተቋቋመበት አዋጅ ቁጥር 79/86 እና በመጋቢት ወር 2000 ዓ.ም በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 571/2000 በተሰጠው ስልጣንና ተግባር እንዲሁም የጤና አገልግሎት ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥርን በሚመለከት ደንብ ቁጥር 174/86 አንቀፅ 5/3 መሰረት ባለስልጣኑ ቁጥጥር የሚደረግባቸውን ጨረራ አመንጪ ቁሶችን እና ልዩ ልዩ የራጅ መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ መንግስታዊ መንግስታዊ ያልሆኑና የግል የጤና አገልግሎት ተቋማት ላይ የባለሥልጣኑ ሕግ መከበሩን ለማረጋገጥና በትብብር ለመስራት የሚያስችል ከክልል ጤና ቢሮዎች ከማአድን ሚኒስቴርና ከዚህ በታች የተገለፁ መ/ቤቶች ጋር የትብብር ስምምነቶችን አድርጓል፡፡

የጨረር ደህንነት አገልግሎት ሰጪዎች

 

ተ.ቁ

የጨረር ደህንነት አገልግሎት ሰጪዎች

1

አልፋ የጨረራ ደህንነት አገልግሎት

2

አማረ የጨረራ ደህንነት አገልግሎት

3

አላራ የጨረራ ደህንነት አገልግሎት

4

ዳይኮም የጨረራ ደህንነት አገልግሎት

5

መታሰቢያ ተስፋዬ የጨረራ ደህንነት አገልግሎት

6

ሬይ ሴፍ ራዲዬሽን ፕሮቴክሽን ሰርቪስ

 

 

ተ.ቁ

የመንግሥታዊና ልማታዊ ድርጀቶች ዝርዝር

1

የማእድን ሚኒስቴር

2

የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት

3

የብሔራ ሥነ ልክ ኢንስቲትዩት

4

የራዲዮግራፈርና ሪዲዮሎጂካል ቴክኖሎጂስቶች ማኅበር

5

የጨረራ ደህንንትና ፍተሻ አገልግሎት ሰቺዎች

6

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን

 

 

ተ.ቁ

ጤና ቢሮዎች

1

ኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ

2

አዲስ አበባ ጤና በሮ

3

ሱማሌ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

4

ድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ

5

ጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ

6

ጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ፣ ወዘተ