Web Content Display Web Content Display

ባለስልጣኑ ወደ 13 በሚደርሱ በተደራጁ የህዝብ ክንፍ አካላት በተቀናጀና በተሳለጠ ሁኔታ ሀገራችን በጨረርና በኒውክለር ቴክኖሎጅ የምትጠቀምና ከተጓዳኝ ጉዳቱ በመጠበቅ የላቀች ሀገር እንድትሆን ለማስቻል ከዚህ በታች ካሉት ጋር በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

 

ተ.ቁ

የህዝብ ክንፍ አካላት

1

የኢትዮጵያ ፊሲካል ሶሳይቲ

2

የኢትዮጵያ ራዲዮሎጅስት ሶሳይቲ

3

የኢትዮጵያ ራዲዮግራፈርና ራዲዮሎጂክ ቴክኖሎጅስት ማህበር

4

የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማህበር

5

የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን

6

የማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ የካንሰር ሶሳይቲ

7

የኢትዮጵያ ሸማቾች ጥበቃ ማህበር

8

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር

9

የኢትዮጵያ ህክምና ተማሪዎች ማህበር

10

የሳይንስ ጋዜጠኞች ማህበር

11

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሮች ማህበር

12

የኢትዮጵያ ባዮሜዲካል ኢንጅነርስ ማህበር

13

የኢትዮጵያ ሲቪል ኢንጅነሮች ማህበር

 

የትብብር መስኮች

  • የአቅም ማጎልበትና የግንዛቤ ስራዎችን ማስፋት
  • የተደራሽነት ስራዎችን ማጠናከር
  • በጨረርና ኒውክለር ቴክኖሎጅ መስክ የፈቃድና የህግ ማስፈጸም ተግባራትን ማጠናከር
  • የምርምርና ስርጸት ስራዎችን ማጠናከር
  • በዘርፉ ሀገራዊ ውይይቶችንና ምክክሮችን ማበረታታት