ተቋማት/ድርጅቶች አዲስ የራጅ አገልግሎት ለመስጠት የሚከተሉትን የባለስልጣኑን የቁጥጥር መስፈርቶች ሊያሟሉ ይገባል፡፡

ተ.ቁ

መስፈርቶች ሊያሟሉ ይገባል

1

በድርጅቱ ስም የተጻፈ ማመልከቻ ደብዳቤ

2

ከባለስልጣኑ ድረ-ገጽ በማውረድና በመውሰድ የሚሞሉ

 • ጨአተቁዳ ቅፅ01/0.1(አገልግሎት መጠየቂያ ቅጽ)
 • AP-NT -01ቅፅ

  ቅፅ ያዉርዱ

 • AP-DR -01ቅፅ

  ቅፅ ያዉርዱ

 • 3

  የታደሰ የንግድ ፍቃድ (1ዓመት ያላለፈው) ፎቶ ኮፒ

  4

  ከጤና ቢሮ ለተቋሙ የተሰጠ የሙያ ፍቃድ ፎቶ ኮፒ

  5

  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ፎቶ ኮፒ

  6

  የራጅ ክፍሉ የወለል ፕላን(Floor Plan) ፎቶ ኮፒ

  7

 • የማሽኑን ቴክኒካል ስፔሲፊኬሽን (Machine Technical Specification) ፎቶ ኮፒ
 • ለአምራቹ ድርጅት የተሰጠ ISO/IEC certificate ፎቶ ኮፒ
 • ካሊብሬሽን ሰርተፍኬት(Calibration Certificate) ፎቶ ኮፒ
 • የማሽኑ ብቃት ማስረጃ (Machine Test Report) ፎቶ ኮፒ
 • ማሽኑ የተመረተበትን ጊዜ(Date of Manufacturing) የሚገልጽ ማስረጃ
 • ማሽኑ የተገዛበትን የግዥ ውል ስምምነቶች ዶክመንት ፎቶ ኮፒ
 • 8

 • የጨረራ ሰራተኞች
 • ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሙያ ምዝገባ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ (5 አመት ያላለፈው)
 • የትምህርት ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ፣
 • ስራ ላይ ከነበሩ መልቀቂያ፣ ባሁኑ ተቋም በቋሚነት ስለመቀጠራቸው ከተቋሙ ደብዳቤ
 • 9

  የጨረራ ሰራተኞችን የጨረራ ደህንነት ክትትል አገልግሎት (TLD) ባጅ የሚጠቀሙበት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ

  10

  በባለሙያ ተሰርቶ የሚቀርብ የጨረራ ደህንነት ማረጋገጫ ሪፖርት(Safety Assessment Report)

  11

  ከውጭ የሚገዙ/የሚያስመጡ ከሆነ የተለያዩ ማስጫኛ ሰነዶች( air way Bill, Shipping documents,commercial Invoices, Bill of Loading)

  ማሳሰቢያ፡- እያንዳንዱ ባለጉዳይ የራጅ ማሽን አስመጥቶ/ገዝቶ ወደ ተግባር ከመግባቱ በፊት ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ የባለስልጣኑን ፈቃድ ማግኘት እንዳለበት ከወዲሁ ያሳስባል፡፡ በእያንዳንዱ በሚቀርብ ማስረጃ(Documents) ላይ የአመልካቹ ተቋም ማህተም መኖር አለበት፡፡


  የጨረራ ቪድዮ

  የኢ.ጨ.መ.ባ 2005 ዶክመንተር ቪድዮ.


  Your Feed back

  Detail address